Print

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2015 የትምህርት ዘመን በመደበኛው መርሃ-ግብር ለተመረቁ ተማሪዎች ወንድ 3.5 እና ከዚያ በላይ፣ ሴት 3.25 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ በ2016 የትምህርት ዘመን ነፃ የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል 18 ተማሪዎች አወዳደሮ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን የምትፈልጉ የ2015 ትምህርት ዘመን ተመራቂ ተማሪዎች ከነሐሴ 02 - 20/2015 ዓ/ም ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት የተማሪዎች ምዝገባና ቅበላ ክፍል ቢሮ ቁጥር 210 እና 211 እየቀረባችው እንድትመዘገቡ እየገለጽን፡-

 ለምዝገባ የሚያስፈልጉ የትምህርት ማስረጃዎች፡-

ለፈተና ያለፉ አመልካቾች ዝርዝር በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽበት ቀን፡- ጳጉሜ 01- 02/2015 ዓ.ም

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት  ቀንና ቦታ:- በውስጥ ማስታወቂያ፣ በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ www.amu.edu.et እና በዩኒቨርሲቲው ማህበራዊ ሚዲያዎች መከታተል  ይችላሉ፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

 

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት