Print

ዕጩ ዶ/ር አበራ ሽጉጤ በአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ“Water Resource and Irrigation Engineering” ፋካልቲ  በ‹‹Irrigation and Drainage Engineering›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል ቆይቷል፡፡ ዕጩ ዶ/ር አበራ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፉን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ አዲሱ አዳራሽ ነሐሴ 26/2015 ዓ/ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ  የሚያቀርብ ይሆናል፡፡

ዕጩ ዶ/ር አበራ ሽጉጤ የመመረቂያ ጽሑፉን ያዘጋጀው ‹‹Analysis of Rainfall-Runoff, Evapotranspiration, Groundwater Recharge and Storage Anomalies under Climate Change and Anthropogenic Stresses in Bilate Sub-Basin, Ethiopia›› በሚል ርዕስ ላይ ነው፡፡  

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት