ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ጊዜ ስለማሳወቅ
Print
Details
Sat, 13 October 2018 7:18 am
ለነባር ተማሪዎች ከ 11 - 13 /02/2011 ዓ/ም
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ከ 15 - 16 /02/2011 ዓ/ም መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት