• አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ31ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 23/2010 ዓ/ም ያስመርቃል

  • Arba Minch University’s 31st Convocation on June 30

  • Architecture and Urban Planning’s graduation on March 3

  • 12th Ethiopian Nations, Nationalities and People’s Day celebration on 4th Dec

  • Arba Minch University to celebrate ‘Flag Day’

  • ለአምዩ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ

  • Happy New Year, 2010 E.C

  • Welcome to Arba Minch University!

ለሴት የምክር ቤት አባላት በአመራርነትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ላይ ስልጠና ተሰጠ

Thursday, 07 June 2018 11:41

የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ እና የማህበራዊ ሣይንስና ሥነ- ሰብ ኮሌጆች የማህበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች ከጋሞ ጎፋ ዞን ምክር ቤት ጋር በመቀናጀት ለዞኑ የክልልና የዞን  ምክር ቤት ሴት አባላት እንዲሁም ለዞኑ 15 ወረዳዎችና 2 የከተማ አስተዳደሮች ዋናና ምክትል አፈ-ጉባኤዎች በድምሩ ለ80 ሰልጣኞች ከግንቦት 13 - 16/2010 ዓ/ም በአመራርነትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ላይ ስልጠና ሰጥተዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: ለሴት የምክር ቤት አባላት በአመራርነትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ላይ ስልጠና ተሰጠ

 

Barley research: Gamo Gofa Zone’s sagging business to get fillip

Wednesday, 06 June 2018 14:13

Barley (Hordeum vulgare L.), one of the first crops domesticated for human beings in the world is a major crop across Ethiopian highlands and it also has a growing malt sector. But, the scenario at Gamo Gofa zone is dismal as it produces barley that can be only utilized to brew no-so-commercially viable local beverage called ‘tella’  while released varieties are remunerative. Click here to see the pictures.

Read more: Barley research: Gamo Gofa Zone’s sagging business to get fillip

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት 7ኛ ዓመት በድምቀት ተከበረ

Wednesday, 06 June 2018 15:15

ዩኒቨርሲቲው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበትን 7ኛ ዓመት ክብረ በዓል ግንቦት 15/2010 ዓ.ም በድምቀት አክብሯል፡፡ በዕለቱ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ ሁኔታ ገለፃን መነሻ በማድረግ የፓናል ውይይት የተካሄደ ሲሆን ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የቲ-ሸርት ሽያጭ፣ የቦንድ ግዢና በቀን 19/09/2010 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሂዷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት 7ኛ ዓመት በድምቀት ተከበረ

 

ለከፍተኛ የእንስሳት እርባታ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ

Tuesday, 05 June 2018 14:56

የዩኒቨርሲቲው ግብርና ሣይንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከጋሞ ጎፋና ከሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞኖች ለተወጣጡ የወረዳ ከፍተኛ የእንስሳት እርባታ ባለሙያዎች ከግንቦት 14-18/2010 ዓ/ም ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግና የእንስሳት እርባታን ለማዘመን የሚረዳ የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ በስልጠናው አልጀብሪክ ማቲማቲክስ (Algebric Mathematics) እና የኮምፒውተር ሶፍት ዌር አጠቃቀም ተካተዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: ለከፍተኛ የእንስሳት እርባታ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ

የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክን ህልውና ለመታደግ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ

Tuesday, 05 June 2018 09:14

ነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ጽ/ቤት፣ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ የጫሞ ሐይቅ ዓሳ አስጋሪዎች ማህበር፣ በጫሞ ሐይቅ የጀልባ አገልግሎት ሰጪዎች ማህበራት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ግንቦት 24/2010 ዓ.ም የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክን ህልውና ለመታደግ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ

 

Page 9 of 181

«StartPrev12345678910NextEnd»