• አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ31ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 23/2010 ዓ/ም ያስመርቃል

  • Arba Minch University’s 31st Convocation on June 30

  • Architecture and Urban Planning’s graduation on March 3

  • 12th Ethiopian Nations, Nationalities and People’s Day celebration on 4th Dec

  • Arba Minch University to celebrate ‘Flag Day’

  • ለአምዩ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ

  • Happy New Year, 2010 E.C

  • Welcome to Arba Minch University!

ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ለተወጣጡ መምህራን ስልጠና ተሰጠ

Tuesday, 05 June 2018 09:13

የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት በዩኒቨርሲቲው ክላስተር ሥር ካሉ ስምንት የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ለተወጣጡ መምህራን ከሚያዚያ 30- ግንቦት 2/2010 ዓ/ም በዘላቂ የእሴት ሰንሰለት አቀራረጽ ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ለተወጣጡ መምህራን ስልጠና ተሰጠ

 

CRTC-NTD stands head and shoulders above rests in Ethiopia

Friday, 01 June 2018 11:41

For Neglected Tropical Diseases’ epidemiology in Ethiopia, AMU’s Collaborative Research and Training Centre for Neglected Tropical Disease is the lone ranger, which is evident from the fact that Ministry of Health has accredited it with stupendous task of independently monitoring of mass-drug administration across the country, which it did hands down. Click here to see the pictures.

Read more: CRTC-NTD stands head and shoulders above rests in Ethiopia

በOpen Data kit /ODK/ ሶፍትዌር ላይ ስልጠና ተሰጠ

Friday, 01 June 2018 11:36

የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የምርምር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለኮሌጁ መምህራን በOpen Data Kit /ODK/ ሶፍትዌር ላይ ከግንቦት 10-11/2010 ዓ/ም ለ2 ተከታታይ ቀናት ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: በOpen Data kit /ODK/ ሶፍትዌር ላይ ስልጠና ተሰጠ

 

ዩኒቨርሲቲው ሴት እጩ ርዕሳነ መምህራንን በመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ርዕሰ መምህርነት አስመረቀ

Friday, 01 June 2018 08:38

የዩኒቨርሲቲው ሥነ-ትምህርትና ሥነ - ባህሪ ሣይንስ ት/ቤት በመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ርዕሰ መምህርነት ለሦስት ወራት ያሰለጠናቸውን 142 ሴት ዕጩ ርዕሳነ መምህራን ግንቦት 18/2010 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል:: ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: ዩኒቨርሲቲው ሴት እጩ ርዕሳነ መምህራንን በመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ርዕሰ መምህርነት አስመረቀ

ሳሃይ ሶላር ፕሮጀክት የህብረተሰቡን የታዳሽ ኃይል ችግር እየፈታ መሆኑ ተገለፀ

Thursday, 31 May 2018 11:36

ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ከጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደርና ከጋሞ ጎፋ ዞን ጤና መምሪያ የተወጣጡ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጋሞ ጎፋ ዞን ጨንቻ ወረዳ ወበራ ጤና ጣቢያ፣ በደንባ ጎፋ ወረዳ ላይማ ጻላ ጤና ጣቢያና ላይማ ጻላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሳሃይ ሶላር ፕሮጀክት የተሠሩ የታዳሽ ኃይል ሥራዎች የመስክ ምልከታ ከግንቦት 18-19/2010 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: ሳሃይ ሶላር ፕሮጀክት የህብረተሰቡን የታዳሽ ኃይል ችግር እየፈታ መሆኑ ተገለፀ

 

Page 10 of 181

«StartPrev12345678910NextEnd»