በተማሪዎች የተሠሩ ሶፍትዌሮች ለዕይታ ቀረቡ

Wednesday, 03 August 2016 09:13

የኮምፒውተር ሣይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተማሪዎች ክበብ ከግንቦት 22-23/2008 ዓ/ም 5ኛውን ዙር የ ICT ፌስቲቫልና አውደ ርዕይ በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ አካሂዷል፡፡

Read more: በተማሪዎች የተሠሩ ሶፍትዌሮች ለዕይታ ቀረቡ

 

የኮሚቴው መቋቋም ዴሞክራሲያዊ አካሄዶችንና ግልፀኝነትን ለማስፈን ትልቅ ሚና አለው

Wednesday, 03 August 2016 09:03

በፌዴራል መንግስት ሠራተኞች አዋጅ  ቁጥር 515/ 1999 አንቀፅ 72 መሠረት ቋሚ የቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ ማቋቋም ተገቢ በመሆኑ ከዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ሠራተኞች የተወጣጡ 7 አባላትን የያዘ ኮሚቴ ሚያዝያ 26/2008 ዓ/ም ተቋቁሟል፡፡

Read more: የኮሚቴው መቋቋም ዴሞክራሲያዊ አካሄዶችንና ግልፀኝነትን ለማስፈን ትልቅ ሚና አለው

የሥርጭቱ መቀነስ መዘናጋትን ፈጥሯል

Wednesday, 03 August 2016 08:59

የሁሉ አቀፍ ሴክተር ዳይሬክቶሬት የኤች አይ ቪ ቡድን ከአርባ ምንጭ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት፣ ከUNICEF እና UNFPA ጣምራ ፕሮግራም ጋር በመቀናጀት ከአርባ ምንጭ ከተማና ከዩኒቨርሲቲው ለተወጣጡ 20 የጤና ባለሙያዎች በኤች አይ ቪ/ኤድስ ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጥቷል ፡፡

Read more: የሥርጭቱ መቀነስ መዘናጋትን ፈጥሯል

 

የኤች አይ ቪ/ኤድስ ሥርጭትን ለመግታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማኅበረሰቡን ያሳተፈ እንቅስቃሴ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል

Wednesday, 03 August 2016 08:58

ሁሉ አቀፍ ሴክተር ዳይሬክቶሬት የኤች አይ ቪ/ኤድስ ቡድን ከአምሬፍ ሄልዝ አፍሪካ አርባ ምንጭ ንዑስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትና ከጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ አገልግሎት ጋር በመቀናጀት በስነ-ተዋልዶ ጤና ችግሮችና በኤች አይ ቪ/ኤድስ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በ13/09/08 ዓ/ም የፓናል ውይይት አካሂዷል፡፡

Read more: የኤች አይ ቪ/ኤድስ ሥርጭትን ለመግታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማኅበረሰቡን ያሳተፈ እንቅስቃሴ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል

የውሃ ሀብትን በዘላቂነት ለማልማት የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ወሳኝ መሳሪያ ነው

Wednesday, 03 August 2016 08:51

በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት 16ኛው ዘላቂ የውሃ ሀብት ልማት ዓውደ ጥናት ከሰኔ 24-25/2008 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡

Read more: የውሃ ሀብትን በዘላቂነት ለማልማት የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ወሳኝ መሳሪያ ነው

 

Page 2 of 94

«StartPrev12345678910NextEnd»