• አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ31ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 23/2010 ዓ/ም ያስመርቃል

  • Arba Minch University’s 31st Convocation on June 30

  • Architecture and Urban Planning’s graduation on March 3

  • 12th Ethiopian Nations, Nationalities and People’s Day celebration on 4th Dec

  • Arba Minch University to celebrate ‘Flag Day’

  • ለአምዩ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ

  • Happy New Year, 2010 E.C

  • Welcome to Arba Minch University!

ዩኒቨርሲቲው በአርባ ምንጭ ከተማ የፀረ-እብድ ውሻ ክትባት ሰጠ

Wednesday, 23 May 2018 14:43

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲው ግብርና ሣይንስ ኮሌጅ በአርባ ምንጭ ከተማ የፀረ-እብድ ውሻ በሽታ ክትባት ዘመቻ ከግንቦት 10-11/2010 ዓ.ም አካሂዷል፡፡

የእብድ ውሻ በሽታ (Rabies) በውሾችና ድመቶች አማካኝነት ወደ ሰው የሚተላለፍ አደገኛ በሽታ በመሆኑ በከተማዋ የሚያደርሰውን ተጽዕኖ በፍጥነት ለመቆጣጠር እንዲቻል የክትባት ዘመቻው መከናወኑን በኮሌጁ የእንስሳት ጤና ሣይንስ መምህርና የክትባቱ ዋና አስተባባሪ ዶ/ር እድገት አባይነህ ተናግረዋል፡፡ ክትባቱ በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙ 11 ቀበሌያት መሰጠቱንና በቀጣይም ሌሎች ወረዳዎችን እንደሚያዳርስ ዶ/ር እድገት ጠቁመዋል፡፡

Read more: ዩኒቨርሲቲው በአርባ ምንጭ ከተማ የፀረ-እብድ ውሻ ክትባት ሰጠ

 

ለአቃቢያን ህጎችና መርማሪ ፖሊሶች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተሰጠ

Wednesday, 23 May 2018 14:42

የዩኒቨርሲቲው ህግ ትምህርት ቤት ከደቡብ ክልል ፍትህ ቢሮ ጋር በመተባበር በክልሉ ከሚገኙ ዞኖች፣ ወረዳዎችና ልዩ ወረዳዎች ለተወጣጡ 180 አቃቢያን ህጎችና መርማሪ ፖሊሶች በወንጀል ምርመራ ዘዴ፣ በክስ አመሰራረትና በክርክር ክህሎት፣ በህግ ማርቀቅ እና በህግ ምርምር መርሆችና አተገባበር ላይ ያተኮረ ስልጠና ከግንቦት 6-8/2010 ዓ/ም ለተከታታይ 3 ቀናት ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: ለአቃቢያን ህጎችና መርማሪ ፖሊሶች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተሰጠ

University-Industry Forum ponders strategy in daylong workshop

Monday, 21 May 2018 09:48

AMU’s University Industry Linkage and Technology Transfer Directorate (UIL-TTD) in a daylong workshop of University Industry Forum evaluated conducted activities and mulled strategies to formulate roadmap in achieving common goal by tackling impending challenges at New Hall, Main Campus on 18th May, 2018. Click here to see the pictures.

Read more: University-Industry Forum ponders strategy in daylong workshop

 

77ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች የድል በዓል በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

Monday, 21 May 2018 15:05

77ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች የድል በዓል ሚያዝያ 27/2010 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ተከብሯል፡፡ በዓሉ የኢትዮጵያ አርበኞች በወራሪው ፋሽስት ኢጣልያን ላይ የተቀዳጁትን ድል በመዘከር ለአሁኑ ወጣት የአገሩን ታሪክ እንዲያውቅና በተሰማራበት መስክ ስኬታማ ለመሆን ወኔ እንዲሰንቅ የሚያሳስብ ነው፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: 77ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች የድል በዓል በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

3ኛው የባህልና ቱሪዝም ፌስቲቫልና ኤግዚቢሽን በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሄደ

Monday, 21 May 2018 15:04

3ኛው የባህልና ቱሪዝም ፌስቲቫልና ኤግዚቢሽን ‹‹የባህልና ቱሪዝም ሀብቶቻችን ለዘላቂ ልማትና ለአንድነታችን›› በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ብሔራዊ የባህል ማዕከል፣ በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፣ በጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደርና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ከሚያዝያ 25-30/2010 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: 3ኛው የባህልና ቱሪዝም ፌስቲቫልና ኤግዚቢሽን በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሄደ

 

Page 12 of 181

«StartPrev11121314151617181920NextEnd»