- Details
መቀመጫውን ስዊድን ሀገር ያደረገው ሂዩማን ብሪጅ /HUMAN BRiDGE የተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታልን የካቲት 01/2016 ዓ/ም ጎብኝተዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የ‹‹HUMAN BRiDGE›› የሥራ ኃላፊዎች የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኙ
- Details
የአርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ የፀረ ሙስናና ሥነ ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት ለጫሞ፣ ዓባያና ሳውላ ካምፓሶች አዲስ ገቢ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ላይ ከጥር 25 - የካቲት 02/2016 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ10 ደቂቃ አንድ ኩንታል በቆሎ መፈልፈል የሚችል ማሽን ሠርቶ የካቲት 02/2016 ዓ/ም በጋሞ ዞን ካምባ ዙሪያ ወረዳ ጋርሳ ሀኒቃ ቀበሌ ሶቦ መንደር ለሚገኙ አርሶ አደሮች ለሙከራ አቅርቧል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባባር ‹‹Building Information Management/BIM›› በሚል ርእስ ለአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ እና ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች መምህራን፣ ለዩኒቨርሲቲው ፋሲሊቲ አስተዳደርና የግንባታ ጽ/ቤት ባለሙያዎች ከጥር 13 - 30/2016 ዓ/ም የግንባታ ሞዴሊንግ ቴክኖሎጂን አስመልክቶ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
የአርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ የፀረ ሙስናና ሥነ ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት ለጫሞ፣ ዓባያና ሳውላ ካምፓሶች አዲስ ገቢ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ላይ ከጥር 25 - የካቲት 02/2016 ዓ/ም የሚቆይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው