- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ አፀደ ሕፃናት ትምህርት ቤት KG-3 ያጠናቀቁ ሕፃናትን ለ24ኛ ጊዜ ሐምሌ 2/2014 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ አፀደ ሕፃናት ትምህርት ቤት KG-3 ያጠናቀቁ ሕፃናትን አስመረቀ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት/GIZ/ እና ከጀርመን ደን ልማት አገልግሎት አማካሪ ድርጅት ጋር በመተባበር ከጋሞ ዞን ለተወጣጡ 17 የደን እና የደን ጥበቃ ባለሙያዎች እንዲሁም ከማኅበራዊ ሳይንስና ስነ ሰብ ኮሌጅ ለተወጣጡ መምህራን ከሰኔ 27 - ሐምሌ 1/2014 ዓ/ም የደን መሬትን ለመቆጣጠር በሚያስችሉ ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ላይ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች በምርምር፣ በማኅበረሰብ አገልግሎትና በኢንደስትሪ ትስስር ዘርፎች በተከለሰ መመሪያ ዙሪያ ሰኔ 25/2014 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በምርምር፣ በማኅበረሰብ አገልግሎትና በኢንደስትሪ ትስስር ዘርፎች በተከለሰ መመሪያ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ::