- Details
በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስር በሚገኙ ሦስት ፋከልቲዎች የቀረቡ 7 የድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ግንቦት 29/2014 ዓ/ም የውጭ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በ7 የድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ላይ የውጭ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ተካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት ት/ክፍል ከአርባ ምንጭ መምህራን ማሠልጠኛ ትምህርት ኮሌጅ ጋር በመተባበር ለኮሌጁ የአስተዳደር ሠራተኞች በየሥራ ጠባያቸው በመከፋፈል ከግንቦት 23-26/14 ዓ/ም በተቋማዊ ባህርይ ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለአርባ ምንጭ መምህራን ማሠልጠኛ ትምህርት ኮሌጅ የአስተዳደር ሠራተኞች በተቋማዊ ባህርይ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን አካባቢ ጥበቃና ልማት ጽ/ቤት፣ ከአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደርና ከGIZ-CLM /ጂ.አይ.ዘድ-ሲኤል.ኤም/ ጋር በመተባበር በዓለም ለ49ኛ በሀገራችን ለ29ኛ ጊዜ የተከበረውን የዓለም የአካባቢ ቀን ‹‹አንድ ምድር ብቻ! - ከተፈጥሮ ጋር በዘላቂነት ተስማምቶ መኖር!›› በሚል መሪ ቃል ግንቦት 27/2014 ዓ.ም አርባ ምንጭና አካባቢዋን በማጽዳት፣ ችግኝ በመትከልና በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማድረግ በደማቅ ሁኔታ አክብሯል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
የኢትዮጵያ ሁዋዌ አይ.ሲ.ቲ አካዳሚ/Huawei ICT Academy/ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) እና ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬቶች ጋር በመተባበር ለዩኒቨርሲቲው ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ስለ ሁዋዌ አይ.ሲ.ቲ ታለንት ኢኮሲስተም /ICT Talent Ecosystem/ ግንቦት 24/2014 ዓ.ም ገለጻ/ ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ሁዋዌ/Huawei/ በኦንላይን የአይ.ሲ.ቲ ሥልጠናና ሌሎች አገልግሎቶች ዙሪያ ለተማሪዎች ገለጻ ሰጠ
- Details
‹‹የምኅንድስናና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ለዘላቂ ልማት እና ተግዳሮቶች/3rd National Conference on Innovation and Challenges in Engineering and Technology for Sustainable Development›› በሚል ርዕስ 3ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ዓውደ ጥናት ከግንቦት 26 - 27/2014 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹የምኅንድስናና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ለዘላቂ ልማት እና ተግዳሮቶች›› በሚል ርዕስ 3ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ዓውደ ጥናት ተካሄደ