• አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ31ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 23/2010 ዓ/ም ያስመርቃል

  • Arba Minch University’s 31st Convocation on June 30

  • Architecture and Urban Planning’s graduation on March 3

  • 12th Ethiopian Nations, Nationalities and People’s Day celebration on 4th Dec

  • Arba Minch University to celebrate ‘Flag Day’

  • ለአምዩ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ

  • Happy New Year, 2010 E.C

  • Happy New Year, 2010 E.C

  • Welcome to Arba Minch University!

የግል፣ የአካባቢና የውሃ ንፅህናን በመጠበቅ የቆላማ አካባቢ በሽታዎችን መከላከል ይቻላል

Saturday, 05 May 2018 11:07

የተዘነጉ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምር ማዕከል በአ/ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ከሚገኙ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተወጣጡ የጤና ክበብ ተጠሪ መ/ራንና ር/መ/ራን ከመጋቢት 24/2010 ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ቀናት ትኩረት በሚሹ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምንነትና መከላከል፣ በውሃና የግል ንፅህና አጠባበቅ እንዲሁም በመፀዳጃ ቤት አጠቃቀም ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: የግል፣ የአካባቢና የውሃ ንፅህናን በመጠበቅ የቆላማ አካባቢ በሽታዎችን መከላከል ይቻላል

 

የጋሞኛ ቋንቋ ክህሎት ማሻሻያ ስልጠና ተሰጠ

Saturday, 05 May 2018 11:06

የማህበራዊ ሣይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ የማህበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በጋሞ ጎፋ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በሚገኙ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለሚያስተምሩ 35 የጋሞኛ ቋንቋ መምህራን ከመጋቢት 14 – 16/2010 ዓ/ም ድረስ ለ3  ተከታታይ ቀናት የክህሎት ማሻሻያ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: የጋሞኛ ቋንቋ ክህሎት ማሻሻያ ስልጠና ተሰጠ

የግብርና ሣይንስ ኮሌጅ 18 የምርምር ንድፈ ሀሣቦችን አስተቸ

Saturday, 05 May 2018 11:05

የግብርና ሣይንስ ኮሌጅ የምርምር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በመምህራን የተሠሩ 18 የምርምር ንድፈ ሀሣቦችን መጋቢት 19/2010 ዓ.ም አቅርቦ አስተችቷል፡፡

የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ይስሃቅ ከቸሮ ችግር ፈቺ የምርምር ንድፈ ሀሣቦችን ወደ ተግባር በመቀየር የምግብ ዋስትናን በዞናችን እንዲሁም በሀገራችን በማረጋገጥ ድህነትን ለመቀነስ የበኩላችንን እንወጣለን ብለዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: የግብርና ሣይንስ ኮሌጅ 18 የምርምር ንድፈ ሀሣቦችን አስተቸ

 

መቻቻል ጠንካራ ማኅበረሰብ ለመፍጠር መነሻ ነው

Saturday, 05 May 2018 11:05

የዩኒቨርሲቲው ህግ ትምህርት ቤት ሚያዝያ 12/2010 ዓ/ም ከመምህራንና ተማሪዎች ጋር በመቻቻልና በህግ የበላይነት ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂዷል፡፡

የውይይቱ ዓላማ በኢትዮጵያ ያለውን የመቻቻል ሁኔታ ከፍ ከማድረግና የህግ የበላይነትን ከማስጠበቅ አንፃር የዩኒቨርሲቲው ምሁራንና ተማሪዎች የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ብሎም ለተግባራዊነቱ አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ማስቻል እንደሆነ የት/ቤቱ  ዲን አቶ ደርሶልኝ የኔአባት ገልፀዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: መቻቻል ጠንካራ ማኅበረሰብ ለመፍጠር መነሻ ነው

AMU hosts 5th symposium on ‘Science for Sustainable Development’

Wednesday, 02 May 2018 11:42

Arba Minch University hosted 5th national symposium on ‘Science for Sustainable Development’ at Main Campus from 27-28th April, 2018; researchers from different universities and institutions across Ethiopia presented their findings on natural, agriculture and health-related sciences. Click here to see the pictures.

Read more: AMU hosts 5th symposium on ‘Science for Sustainable Development’

 

Page 15 of 179

«StartPrev11121314151617181920NextEnd»