የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2009 ዓ.ም በክረምት መርሐ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቶችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡