ማስታወቂያ

በአ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2009ዓ.ም በክረምት መርሀ ግብር ለምትማሩ አዲስና ነባር የ2ኛ ድግሪ ተማሪዎች በሙሉ፡-

  • የ2009ዓ.ም የክረምት ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከቀን 06-09/11/09 ዓ.ም
  • በቅጣት ምዝገባ የሚካሄደው ሀምሌ 10/11/09 ዓ.ም
  • ትምህርት የሚጀምርበት ቀን ሀምሌ 10/11/09 ዓ.ም

መሆኑን አውቃችሁ ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ

ለምዝገባ ስትመጡ  ነባርና አዲስ ተማሪዎች  ከምትሰሩበት መስሪያ ቤት መገጣጠሚያ እንዲሁም ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ሙሉ የት/ምህርት  ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሰው ቀን ምዝገባ እንድታካሂዱ እንገልፃለን፡፡

ሬጂስተራርና አልሙናይ ዳ/ጽ/ቤት