ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት ለ2010 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሐ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቶችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ Click here to download the full information and the Application form.