ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ በማታ በርቀትና በሳምንት መጨረሻ የትምህርት ፕሮግራሞች መስፈርቱን የሚያማሉ አዲስ አመልካቾችን በአርባ ምንጭ ፡ ሳውላና ኦሞ ኩራዝ ስካር ፋብሪካ ማዕከላት ተቀብሎ ከዚህ በታች በተጠቀሱ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ከ2010 መስከረም ወር ጀምሮ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ Click here to download the full information.