ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ  ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት  በ2010  ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ መንፈቀ-ዓመት  በመደበኛና በሣምንት መጨረሻ መርሐ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ Click here to download the full information.