የ2008 ዓ.ም አንደኛ ዓመት መደበኛ የድህረ ምረቃ እጩ ተማሪዎች በሁሉም የትምህርት ዘርፎች  መግቢያ ፈተና የሚሰጠው ቅዳሜ ቀን 22/01/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ በ3፡00 ሰዓት በዋናው ግቢ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

የድህረ ምረቃ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት