የ2008 ዓ.ም ክረምት የምዝገባ እና ትምህርት የሚጀምርበትን ቀን በተመለከተ፡-

1. የድህረ ምረቃ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች መመዝገቢያ ቦታ በዋናው ካምፓስ ሐምሌ 15 እና 16

2. የቅድመ ምረቃ (የመጀመሪያ ዲግሪ) አዲስ ተማሪዎች መመዝገቢያ ቦታ በነጭ ሳር ካምፓስ  ሐምሌ 4 እና 5

3. የቅድመ ምረቃ (የመጀመሪያ ዲግሪ) ነባር ተማሪዎች መመዝገቢያ ቦታ ትምህርት ክፍሎቻቸው በሚገኙበት ካምፓስ ሐምሌ 4 እና 5

4. የቅድመ ምረቃ (የመጀመሪያ ዲግሪ) አዲስ ተማሪዎች በቅጣት የምዝገባ ቀን ሐምሌ 6/2008 ዓ.ም ሲሆን ለድህረ ምረቃ ተማሪዎች  በቅጣት የምዝገባ ሐምሌ 18/2008 ዓ.ም

5. የቅድመ ምረቃ (የመጀመሪያ ዲግሪ) ትምህርት የሚጀምርበት ቀን ሐምሌ 6/2008 ዓ.ም ሲሆን ለድህረ ምረቃ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምርበት ቀን ሐምሌ 18/2008 ዓ.ም

ማሳሰቢያ፡ ከተገለጸው የጊዜ ገደብ ውጪ ዩኒቨርሲቲው ማንኛውንም ተማሪ እንደማያስተናግድ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት  ጽ/ቤት