የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ  ከታታይና ርቀት ትምህርት  ኮሌጅ በ2009 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ ሴሚስተር በርቀት እና በሣምንት መጨረሻ መርሃ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ Click here to download the full information.