ለአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የክረምት መርሃ-ግብር ተማሪዎች በሙሉ

በ2009 የትምህርት ዘመን የገጽ ለገጽ ትምህርት/ቲቶሪያል/ ከየካቲት 4-11 /2009 ዓ.ም በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን በየካምፓሳቸው እንዲገኙ ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ማስታወቂያው የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ፣ የቢዝነስ ኢዱኬሽን ት/ክፍል 1ኛ ዓመት ፣የጤና መኮንን ት/ክፍል እና የሲቪል ምህንድስና ት/ክፍል ተማሪዎችን አይመለከትም፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ