Print

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥራ ፈጠራ ልማትና ማፍለቂያ ማዕከል ለሁሉም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ስለሥራ ፈጠራ ክሂሎት ለሁለት ቀናት ማለትም መስከረም 25 እና 26፣2014 ዓ.ም የሚሰጥ ሥልጠና አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም ሥልጠናውን ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆናችሁ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች እስከ ቀን 15/01/2014 ዓ.ም ድረስ በኦንላይን የሚከተለውን አድራሻ በመጫን:- https://forms.gle/3j4MNQd8ovF1iq1M9 እንዲትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡

ኑ የሥራ ፈጠራ ክሂሎትዎን በነጻ ያዳብሩ፤ የራስዎን ቢዝነስ ይጀምሩ!

ማሳሰቢያ፡- ሥልጠናውን ለተከታተሉ ሠልጣኞች ደረጃውን የጠበቀ የምስክር ወረቀት የሚሰጥ ሲሆን ሥልጠናው በሁሉም ካምፓሶች የሚሰጥ ይሆናል!!

የአርባ ምንጭ ዩኚቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማትና ማፍለቂያ ማዕከል ዳይ/ፅ/ቤት