አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይ ና ርቀት ትምህረት ኮሌጅ በክረምት እና በርቀት የትምህርት ፕሮግራም መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን በአርባምንጭ እና በሳዉላ ማዕከል ተቀብሎ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ድግሪ ከ2013 ዓ.ም በክረምት ሴሚስተር ጀምሮ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡