በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠው የድኅረ-ምረቃ ክረምት ፕሮግራም ትምህርት በ2013 ዓ.ም ክረምት የሚጀመር በመሆኑ ፡-

  • ሪፖርት የሚደረግበት ቀን - ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም
  • የምዝገባ ቀን - ሐምሌ 21 እና 22/2013 ዓ.ም
  • ትምህርት የሚጀመርበት ቀን - ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም

ሲሆን ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የኮቪድ-19 መከላከያ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳውቃለን ፡፡

ማሳሰቢያ ፡- ከላይ ከተገለጸው ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት