Print

 የ2013 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 26-27/2013 ዓ.ም ሲሆን፡-  

 

.

የትምህርት መስክ

የተመደቡበት ካምፓስ

1.

የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች

በዓባያ ካምፓስ

2.

የቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩትና ሁሉም የማኅበራዊ ሳይንስ እና ስነ-ሰብ እንዲሁም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች

በዋና ግቢ

3.

ጎፍኛ ተማሪዎች

በሳውላ ካምፓስ

4.

ሁሉም 2008 እና 2007 ባችማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ እንዲሁም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች

በጫሞ ካምፓስ

5.

ሁሉም የሕግ /ቤት ተማሪዎች

በጫሞ ካምፓስ

 

የተመደባችሁ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ካምፓሶች ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

ማሳሰቢያ

1. ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡

2. ይህ ማስታወቂያ የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን አይመለከትም፡፡

3. በመንግሥት ስፖንሰርነት የሚማሩ ተማሪዎች ከሚያስተምሩበት ት/ቤት ወይም ከት/ጽ/ቤት መገጣጠሚያ ደብዳቤ ማምጣት አለባቸው፡፡

4. በግል የምትማሩ የክረምት ት/ፕሮግራም ተማሪዎች የመኝታና የምግብ አገልግሎት የማይሰጥ በመሆኑ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ