ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ “Applied Chemistry” እና “Medical Radiology” ተማሪዎች በሙሉ
Print
Details
Wed, 15 December 2021 8:22 am
ከዛሬ ኅዳር 27/2014 ዓ/ም ጀምሮ ሪፖርት በማድረግ ትምህርት እንድትጀምሩ አጥብቀን እናሳስባለን፡፡
የሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት