Print

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት ት/ክፍል በ‹‹ Disaster Risk Management›› ትምህርት ፕሮግራም የ3 ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር አሸናፊ ኃይሉ ሐሙስ ጥር 04/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የመመረቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናዉ ግቢ መሰብሰቢያ አዳራሽ ያቀርባል፡፡  

ዕጩ ዶ/ር አሸናፊ ኃይሉ ”CLIMATE VARIABILITY, RURAL HOUSEHOLDS’ ECONOMIC BASE AND FOOD SECURITY STATUS IN NORTH SHEWA, CENTRAL ETHIOPIA.” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናቱን ማካሄዱ ተገልጿል፡፡

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት