Print

በኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ አመራር ዝግጅት ምልመላና ስምሪት ሥርዓት ማስተግበሪያ መመሪያ መሠረት በዩኒቨርሲቲው ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ቦታ በተደረገው ግልጽ ውድድር መሠረት የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ ከታኅሣሥ 22/2015 ዓ/ም ጀምሮ ዶ/ር ቦጋለ ገብረማርያም የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ሆነው እንዲያገለግሉ የኃላፊነት ሹመት ሰጥቷል፡፡

የሥራ አመራር ቦርዱ ውሳኔውን ባሳወቀበት ደብዳቤ ዶ/ር ቦጋለ የተጣለባቸውን ከፍተኛ ኃላፊነት በቅንነትና በትጋት እንዲወጡም  አሳስቧል፡፡

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት