የኢትዮጵያ ሥራና ክሂሎት ሚኒስቴር በየዓመቱ የብሩህ ኢትዮጵያ ዓመታዊ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር ያካሂዳል፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ለ2015 ዓ/ም ውድድር ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስ ሃሳብ ያላችሁ ተማሪዎች እንድትሳተፉ እንዲደረግ ባሳወቀው መሠረት የቢዝነስ ሃሳብ ያላችሁ ተማሪዎች ከዚህ በታች ባለው የመመዝገቢያ ሊንክና የቴሌግራም ግሩፕ በፍጥነት እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን፡፡

ማስታወሻ፡- አወዳዳሪ መሥሪያ ቤቱ የተወዳዳሪዎች የቢዝነስ ሃሳብ በግል ከሚቀርብ በቡድን እንዲሆን የተፈለገ ስለሆነ በዚሁ ሁኔታ የሚፈጸም ይሆናል፡፡

የመመዝገቢያ ሊንክ፡

https://forms.gle/hCVPHbvaucEpW88s8

የምልመላ ውጤትና ሌሎች መረጃዎችን ለመከታተል ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ በፍጥነት ይቀላቀሉ፡፡

https://t.me/+N4Ks3w0pSQpkZjM0

ለተጨማሪ መረጃ 0910451411 ይደውሉ፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማትና መበልፀጊያ ማዕከል