አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲውና ለሀገራችን የእስልምና እምነት ተከታዮች እንዲሁም በመላው ዓለም ለምትገኙ የእምነቱ ተከታይ የሆናችሁ የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ምሩቃን (አሉምናይ) እንኳን ለ1444ኛው ኢድ አል-ፈጥር (የረመዳን ጾም ፍቺ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የደስታ እንዲሆን ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

ኢድ አል-ፈጥር ሙባረክ!!

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት