የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ በርቀትና በሳምንት መጨረሻ የትምህርት ፕሮግራሞች መስፈርቱን የሚያማሉ አመልካቾችን በአርባ ምንጭ ማዕከል ተቀብሎ ከዚህ በታች በተጠቀሱ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ በ2008 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

ለዝርዝሩ ይህንን ይጫኑ፡፡