Print

አዲስ ለተመደባችሁ መደበኛ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች  ሪፖርት  የማድረጊያ /መግቢያ ቀናት ከጥቅምት 12-13/ 2009 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም በ12/02/2009 ዓ/ም (ቅዳሜ) ከአዲስ አበባ ወደ አርባ ምንጭ መጓጓዣ መኪና  ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀ ስለሆነ በተጠቀሰው እለት አዲስ አበባ ክፍለ ሀገር አውቶቡስ ተራ (መርካቶ) በጠዋቱ 12፡00 ሰዓት በመገኘት በአገልግሎቱ እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ይደውሉ

መልካም መንገድ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ