- Details
ዶ/ር ብሩክ አማረ ስራቴ ከአባታቸው ከአቶ አማረ ስራቴ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አልማዝ አበበ በጋሞ አውራጃ አርባ ምንጭ ከተማ መስከረም 6/1977 ዓ/ም ተወለዱ፡፡
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምኅንድስና እና ሂሳብ (STEM) ማዕከል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከማኅበረሰብ ጉድኝት ዋና ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ከጋሞ፣ ጎፋ፣ ቡርጂ፣ አማሮ፣ ኮንሶ፣ ባስኬቶ፣ደራሼና አሌ ዞኖች ለተወጣጡና ከ7ኛ- 12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች ከነሐሴ 1-30/2015 ዓ/ም ሲሰጥ የቆየው የተግባር ተኮር ሥልጠና ጳጉሜ 1/2015 ዓ/ም ተጠናቋል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ “STEM” ማዕከል ከ7ኛ- 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው የክረምት ሥልጠና ተጠናቀቀ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ትምህርት ቤት በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ፣ በማታ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብሮች መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን ከሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት በኩል በአካል እንዲሁም በመረጃ መረብ https://forms.gle/vG9KfojLfCXkgZYU9 በኩል ምዝገባ መፈጸሙ ይታወቃል፡፡
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በባዮሎጂ ት/ክፍል በ ̋Biotechnology” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ሳምሶን ትዕዛዙ የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ማጠናቀቂያ የምርምር ሥራውን መስከረም 4/2016 ዓ/ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች በተገኙበት አቅርቧል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የስኬት ይሁንላችሁ፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡