• አንድ ቅዳሜን ለህዝቤ

  • አቶ ኦባንግ ሜቶ በዩኒቨርሲቲያችን ተገኝተው ለተማሪዎቻችን በአገራዊ አንድነት፣ የሠላምና የመቻቻል እሴት ግንባታ ዙሪያ የማነቃቂያ ንግግር ያደርጋሉ

  • 5th batch of Doctors of Medicine to be graduated on 1st December

  • Happy New Year, 2011 E.C

  • Welcome to Arba Minch University!

Research Conference call for Paper Promotion

Friday, 28 December 2018 10:56

Invitation for papers on any of the following themes

THEME 1: Design, development and manufacturing of electromechanical engineering systems for sustainable development(Electrical and Mechanical Engineering)

THEME 2: Information technology and computing systems for sustainable development(Computer Science and IT)

THEME 3: Sustainable Development in Built Environment Systems for sustainable development(Civil Engineering, Architecture and Urban Planning)

THEME 4: Renewable energy resource assessment and development(Electrical and Mechanical Engineering)

Click here to read the details

 

‹‹የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥም ሆነ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ችግሩም መፍትሔውም ከታች መምጣት ይገባዋል››

Thursday, 27 December 2018 15:27

‹‹የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥም ሆነ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ችግሩም መፍትሔውም ከታች መምጣት ይገባዋል›› ዶ/ር መብራቱ ዓለሙ

ቤኔፊት ሪያላይዝ (BENEFIT-REALISE ) ፕሮግራም በደራሼ፣ ቁጫ፣ ም/አባያና ዛላ ወረዳዎች ያከናወነውን የዳሳሳ ጥናት አስመልክቶ የማኅበረሰብ ተሳትፏዊ ጥናት ግኝት ወርክ ሾፕ ከታኅሣሥ 9-10/2011 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ በወርክ ሾፑ የጉዳዩ ተቀዳሚ ባለቤት የሆኑት አርሶ አደሮች፣ የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ባለሙያዎች፣ የጤና ባለሙያች እና የወረዳ አስተዳዳሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥም ሆነ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ችግሩም መፍትሔውም ከታች መምጣት ይገባዋል››

የፕሮግራም በጀት ይዘት፣ አሠራርና አስተዳደር የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥልጠና ተሰጠ

Thursday, 27 December 2018 15:15

ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም ለቡድን መሪዎችና የዕቅድ ባለሙያዎች የፕሮግራም በጀት ይዘት፣ አሠራርና አስተዳደር የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥልጠና ታኅሣሥ 05/2011 ዓ.ም ተሰጥቷል፡፡ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ

Read more: የፕሮግራም በጀት ይዘት፣ አሠራርና አስተዳደር የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥልጠና ተሰጠ

 

‹‹እኔ አኝዋክ ነኝ፤ በአኝዋክነቴ እኮራለሁ፤ ነገር ግን አኝዋክነቴ ከሰውነቴ አይበልጠብኝም!!›› አቶ ኦባንግ ሜቶ

Wednesday, 26 December 2018 09:48

‹‹ከጎሳ ይልቅ ለሰብዓዊነት ቅድሚያ እንስጥ!›› ‹‹ሁላችንም አብረን ነፃ ካልወጣን ማንም ብቻውን ነፃ ሊሆን አይችልም!›› በሚሉ መሠረታዊ መርሆዎች ላይ የሚሠራው የአዲሲቷ ኢትየጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተርና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና ማኅበረሰብ ታኅሣሥ 13 እና 14 የማነቃቂያ ንግግር አድርገዋል፡፡ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹እኔ አኝዋክ ነኝ፤ በአኝዋክነቴ እኮራለሁ፤ ነገር ግን አኝዋክነቴ ከሰውነቴ አይበልጠብኝም!!›› አቶ ኦባንግ ሜቶ

አስደሳች ዜና! በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ተማሪዎች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በውይይት ሙሉ በሙሉ ተፈታ

Monday, 24 December 2018 16:19

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ አካባቢ በዩኒቨርሲቲያችን ዋናው ግቢ በሁለት ተማሪዎች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት የሌሎችም ተማሪዎች የቅሬታ ምንጭ በመሆኑ ጉዳዩ በዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች፣  በአርባምንጭ ከተማ የሃይማኖት ፎረም ተወካይ አባቶች፣ በአገር ሽማግሌዎች ተወካዮች፣  ከተማሪዎች በተመረጡ ተወካይ ተማሪዎች እንዲሁም ከከተማውና ከዙኑ አስተዳደር ከተወጣጡ የሠላም እሴት ግንባታ ከሚመለከታቸው ባለድርሻዎች ሁሉ ጋር በጋራ በተደረገው ቀጣይነት ያለው ጥረት አለመግባባቱ በውይይት ብቻ ሙሉ በሙሉ ሊፈታ ችሏል፡፡ ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ

Read more: አስደሳች ዜና! በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ተማሪዎች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በውይይት ሙሉ በሙሉ ተፈታ

 

Page 3 of 200

«StartPrev12345678910NextEnd»