• አንድ ቅዳሜን ለህዝቤ

  • አቶ ኦባንግ ሜቶ በዩኒቨርሲቲያችን ተገኝተው ለተማሪዎቻችን በአገራዊ አንድነት፣ የሠላምና የመቻቻል እሴት ግንባታ ዙሪያ የማነቃቂያ ንግግር ያደርጋሉ

  • 5th batch of Doctors of Medicine to be graduated on 1st December

  • Happy New Year, 2011 E.C

  • Welcome to Arba Minch University!

Tigist Geresu Tadele wants to be a surgeon

Monday, 17 December 2018 15:49

Reformist Ethiopian Prime Minister, Dr Abyi Ahmed’s earnest move to bring equity in gender imbalance is fast catching up as female graduates in AMU aren’t also leaving any stones unturned to outsmart their male counterparts. Presently, Tigist Geresu Tadele, Doctor of Medicine with 3.46 GPA is the toast for all.Click here to see the pictures

Read more: Tigist Geresu Tadele wants to be a surgeon

 

ጫም ሐይቅን ለመታደግ የተጀመረው ሥራ ውጤት እያሳየ ነው

Monday, 17 December 2018 14:13

የዩኒቨርሲቲው IUC ፕሮጀክት በጫሞ ሐይቅ ላይ የዓሳ ሀብት መልሶ እንዲያገግም ለማድረግ ከነጭ ሳር ብሄራዊ ፓርክና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር የጀመረው ሥራ ውጤት እያሳየ መሆኑ ተገለፀ፡፡

የIUC ፕሮጀክት ኃላፊና የዘርፉ ተመራማሪ ዶ/ር ፋሲል እሸቱ እንደገለፁት በዋናነት የሐይቁን ዓሳ ሀብት ወደ ነበረበት ለመመለስ 100 ሄክታር የሚሆነውን የሀይቁን ክፍል በመከለል ቦታው ከሰው ንክኪ ነፃ እንዲሆን በማድረግ እንዲሁም በሐይቁ ዙሪያ ያሉ ሀገር በቀል እፅዋትን በመትከል ጥበቃ በመደረጉ በከፍተኛ ሁኔታ የዓሳው ቁጥር እየጨመረ መጥቷል፡፡ ይህም ውጤት የዓሳ ሀብቱን ከመጨመር ባሻገር በጋራ መሥራት ከቻልን ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል አመላካች ነው ብለዋል፡፡

Read more: ጫም ሐይቅን ለመታደግ የተጀመረው ሥራ ውጤት እያሳየ ነው

‹‹በግቢ ውስጥ ያለው የኢንተርኔት ፍጥነት በቅርቡ በእጥፍ ያድጋል›› አቶ ዳንኤል ታደሰ

Monday, 17 December 2018 14:11

የመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት በዩኒቨርሲቲው ያለውን አሠራር በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን ገለፀ፡፡

ዳይሬክቶሬቱ የመማር ማስተማር ሂደቱን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ማድረግ ዓላማው እንደሆነ የገለፁት የዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል ታደሰ በግቢ ውስጥ ያለውን የዋይፋይ አገልግሎት ከማስፋት አኳያ ተጨማሪ መሣሪያዎች ባለመገዛታቸው ለተማሪዎች በየካምፓሱ ተጨማሪ የማስፋፊያ ሥራ መሥራት አልተቻለም ብለዋል፡፡

Read more: ‹‹በግቢ ውስጥ ያለው የኢንተርኔት ፍጥነት በቅርቡ በእጥፍ ያድጋል›› አቶ ዳንኤል ታደሰ

 

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የፎረንሲክ ኬሚስትሪና ቶክሲኮሎጂ ምሩቃን ብቸኛ ቀጣሪ አይደለም

Wednesday, 12 December 2018 11:16

የትምህርት ክፍሎችን የቀጣሪ ድርጅቶች የመቅጠር ፍላጎት መሰረት አድርጎ መክፈት የተለመደ አሰራር መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት ከትምህርት ሚኒስቴር በቀን 24/8/2005 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ምርመራ ለማድረግ ያስችለው ዘንድ 11 የትምህርት መስኮች እንዲከፈቱለት ጥያቄ ማቅረቡን የሚገልፅ ደብዳቤ ተልኳል፡፡ በዚህም መሠረት ዩኒቨርሲቲያችን ፎረንሲክ ኬሚስትሪና ቶክሲኮሎጂ ትምህርት ክፍልን መክፈት ያስችለው ዘንድ ሥርዓተ-ትምህርት በማዘጋጀት የውስጥና የውጪ  ግምገማዎችን በማስደረግና ሥርዓተ-ትምህርቱ ሌሎች ሂደቶችን እንዲያልፍ በማድረግ ፕሮግራሙን ከፍቶ ከ2007 ዓ/ም ጀምሮ ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል፡፡ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ

Read more: የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የፎረንሲክ ኬሚስትሪና ቶክሲኮሎጂ ምሩቃን ብቸኛ ቀጣሪ አይደለም

26ኛው የአካል ጉዳተኞች ቀን ተከበረ

Friday, 14 December 2018 09:19

በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች አገ/ማ/ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት 26ኛው የአካል ጉዳተኞች ቀን ‹‹አካል ጉዳተኞችን በማብቃት አካታችነትን እና እኩልነትን እናረጋግጥ›› በሚል መሪ ቃል ኅዳር 24/2011 ዓ/ም በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡
በዓሉ ሲከበር በዓለም ለ27ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ26ኛ ጊዜ ሲሆን በአገር አቀፍ ደረጃ በደቡብ ክልል ርዕሰ መዲና ሀዋሳ ከተማ ተከብሯል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: 26ኛው የአካል ጉዳተኞች ቀን ተከበረ

 

Page 5 of 200

«StartPrev12345678910NextEnd»