• አንድ ቅዳሜን ለህዝቤ

  • አቶ ኦባንግ ሜቶ በዩኒቨርሲቲያችን ተገኝተው ለተማሪዎቻችን በአገራዊ አንድነት፣ የሠላምና የመቻቻል እሴት ግንባታ ዙሪያ የማነቃቂያ ንግግር ያደርጋሉ

  • 5th batch of Doctors of Medicine to be graduated on 1st December

  • Happy New Year, 2011 E.C

  • Welcome to Arba Minch University!

በአልትራሳውንድ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

Friday, 23 November 2018 10:16

የህክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ከዓለም አቀፉ የአልትራሳውን ድፌደሬሽን እንዲሁም ከኢትዮጵያ አልትራሳውንድ ማዕከል ጋር በመተባበር ከአርባምንጭ ሆስፒታልና አካባቢው ለተወጣጡ ሐኪሞች አልትራሳውንድን በአግባቡ መጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ከህዳር 3-6/2011 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ

Read more: በአልትራሳውንድ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

 

የ2011 በጀት ዓመት የ3 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ

Thursday, 22 November 2018 09:25

ዩኒቨርሲቲው የ2011 በጀት ዓመት የ3 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ካውንስል አባላት በተገኙበት ጥቅምት 29/2011 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ

Read more: የ2011 በጀት ዓመት የ3 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ

ዳይሬክቶሬቱ ዩኒቨርሲቲውን ምቹ የሥራ ቦታ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል

Wednesday, 21 November 2018 11:05

የይዞታ ልማትና መገልገያ መሳሪያዎች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2011 በጀት ዓመት በዩኒቨርሲቲው ግቢ የሚያካሂዳቸውን የተለያዩ የልማት ሥራዎች ለማሳካት ተግቶ እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡

Read more: ዳይሬክቶሬቱ ዩኒቨርሲቲውን ምቹ የሥራ ቦታ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል

 

ዩኒቨርሲቲው የአካባቢውን ማህበረሰብ ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እንዲሁም በዘርፉ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚረዱ የምርምር ሥራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

Wednesday, 21 November 2018 11:08

ዩኒቨርሲቲው በግብርና ሳይንስ ዘርፍ በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ምርምር ዩኒቲ እና በዘርፉ ምርምር ማዕከላት በ2010 በጀት ዓመት ካከናወናቸው የምርምር ሥራዎች መካካል የቡና ዝርያዎችን ማሻሻል፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የመስኖ አጠቃቀምን ማጎልበት፣ የተፈጥሮ ሀብት አያያዝ፣ በሐይቆች አካባቢ የሚከሰት የአፈር ጨዋማነትን መከላከል፣ የሙዝ ግብይትን ማጎልበት፣ የንብ እርባታ ዘዴዎችን ማዘመን እንዲሁም የሰብል ልማትና የእንስሳትና ዓሳ ሀብትን ማሻሻል የሚሉ ይገኙበታል፡፡

Read more: ዩኒቨርሲቲው የአካባቢውን ማህበረሰብ ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እንዲሁም በዘርፉ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚረዱ የምርምር ሥራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

AMU signs two construction projects worth ETB 471 Million

Monday, 19 November 2018 10:37

Arba Minch University has signed two construction projects to build 5-storied student’s dormitory at Sawla Campus and 4-storied Undergraduate and Postgraduate classroom buildings at Abaya that will incur ETB 72 & 394 Million respectively, informed Construction Office Manager, Mr Beza Tasfaye.Click here to see the pictures

Read more: AMU signs two construction projects worth ETB 471 Million

 

Page 10 of 200

«StartPrev12345678910NextEnd»