- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከደራሼ ወረዳ ፕላንና ልማት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በወረዳው ለሚገኙ እንዲሁም ከቡርጂና አሌ ልዩ ወረዳዎች ለተወጣጡ 22 የፕላን መምሪያ እና የግብርናና ገጠር ልማት ሠራተኞች ከመጋቢት 8-10/2014 ዓ/ም ለሦስት ቀናት በGIS ሶፍትዌር ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለፕላን መምሪያ እና ለግብርናና ገጠር ልማት ሠራተኞች በ‹‹GIS›› ሶፍዌር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሰቲ የምር/ማኅ/አገ/ም/ፕ/ጽ/ቤት ከ‹‹አገልግል የተፈጥሮ ልማትና ጥበቃ የበጎ አድራጎት ማኅበር›› ጋር በመተባበር ‹‹ወጣትነት፣ ህልምና ሀገራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ከመጋቢት 5-6/2014 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹ወጣትነት፣ ህልምና ሀገራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተዘጋጀ
- Details
የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ግብርና ምርምር ማዕከል ጋር በመተባበር ከማዕከሉ ለተወጣጡ የምርምር ባለሙያዎች ከየካቲት 30 - መጋቢት 03/2014 ዓ/ም የሚትዎሮሎጂ መረጃ ትንተናና ቪዢዋላይዜሽን (Meteorological Data Analysis & Visualization) ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለግብርና ምርምር ባለሙያዎች የሚትዎሮሎጂ መረጃ ትንተናና ቪዢዋላይዜሽን ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከ12 ሆስፒታሎች ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎችና ሐኪሞች በ ‹‹Clinical Preceptorship›› ዙሪያ ከመጋቢት 5-7/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለጤና ባለሙያዎችና ሐኪሞች በ ‹‹Clinical Preceptorship›› ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በ‹‹Gamoththo Language and Literature››፣ በ‹‹Land use Planning and Policy Analysis››፣ ‹‹Federalism and Governance››፣ ‹‹Linguistics in English›› እና ‹‹Literature in English›› የ2ኛ ዲግሪ እንዲሁም በ ‹‹Social Anthropology›› የ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለመክፈት መጋቢት 6/2014 ዓ/ም ውጫዊ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ አዲስ የሚከፈቱ የቅድመና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ውጫዊ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ተካሄደ