የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥራ ፈጠራ ልማትና ማፍለቂያ ማዕከል ለሁሉም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ስለሥራ ፈጠራ ክሂሎት ለሁለት ቀናት ማለትም መስከረም 25 እና 26፣2014 ዓ.ም

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ትምህርት ዘመን በመደበኛ ፕሮግራም ለተመረቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ 

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2012 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር ለተመረቁ ተማሪዎች ወንድ 3.5 እና ከዚያ በላይ፣ ሴት 3.25 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ በ2014 የትምህርት ዘመን ነፃ የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል ለ18 ተማሪዎች አወዳደሮ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን የሚትፈልጉ የ2012 ተመራቂ ተማሪዎች ከመስከረም 03-07/2014 ዓ/ም ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት የተማሪዎች ምዝገባና ቅበላ ክፍል ቢሮ ቁጥር 210፣ 211 እየቀረባችው እንድትመዘገቡ እየገለጽን፡-

የዩኒቨርሲቲው ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከሆላንድ ማስትሪች ዩኒቨርሲቲ ጋር የ3ኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራሞችን በጋራ ለመክፈት ጳጉሜ 2/2013 ዓ/ም ስምምነት ተፈራርሟል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ  

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአርባ ምንጭ ከተማ መንገድ ዳር ካሉና ለትራፊክ አደጋ ተጋላጭ ከሆኑ 10 ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ 60 የተማሪ ትራፊክ ፖሊሶች ጳጉሜ 3/2013 ዓ/ም የደንብ ልብስ ድጋፍ አድርጓል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ