ማስታወቂያ:ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ/ም ነባርና አዲስ ገቢ ተማሪዎች መልካም የትምህርት ዘመን እየተመኘ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጨ መሠረት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዙትን ጥራዞች፡-

 

icon Students Agreement Form Final

icon ተማሪዎች የሚከተሉት መብቶችና ግዴታዎች

በመጠቀም አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ ወደ ፊት በዚሁ ድረ-ገፅ፣ በዩኒቨርሲቲው ፌስቡክና በሚዲያ ተቋማት በሚገለፀው የምዝገባ መርሃ-ግብር መሠረት ወደ ዩኒቨርሲቲያችን እንዲመጡ በአፅንዖት ያሳስባል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ