ከመስከረም 24-28/2009 ዓ/ም ለአምስት ቀናት የሚቆየው የነባር ተማሪዎች ሥልጠና /የከፍተኛ ትምህርት ማህበረሰብ/ በዩኒቨርሲቲው ሁሉም ካምፓሶች እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ስልጠናው አራት የተለያዩ ሀገራዊና ተቋማዊ አጀንዳዎች ላይ በጥልቀት የሚመክር ሲሆን ለውይይት አመቺ እንዲሆን ተሳታፊዎች በበርካታ የውይይት አዳራሾች ተከፋፍለዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡