Print

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት የተመዘገባችሁ እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር በገለጸው መሠረት ለድኅረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (GAT) ያልተመዘገባችሁና የልምምድ ፈተናውን (Mock Exam) ያልወሰዳችሁ አመልካቾች የምዝገባና የልምምድ ፈተና መውሰጃ የመጨረሻ ቀን ነገ መስከረም 25/2016 ዓ/ም ብቻ ስለሆነ ከወዲሁ ዕድሉን እንድትጠቀሙበት ዩኒቨርሲቲው እያሳሰበ ለመመዝገብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴሌ ብር ሱፐርአፕ https://portal.aau.edu.et ወይም ለዚህ ፈተና ብቻ በሚያገለግለው https://gat.aau.edu.et  መጠቀም የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት