Print
  1. ፈተና የሚጀምረው ማክሰኞ 29/01/2016 ዓ.ም መሆኑን
  2. የምትፈተኑበትን ካምፓሰ፣ ቀንና ሰዓት በ28/01/2016 ዓ.ም ከ4፡00 ሰዓት ጀምሮ ዋናው ግቢ ድኅረ ምረቃ ት/ቤት ማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ እንዲታዩት እንዲሁም ጎፋ ሳውላ ካምፓስ ለመፈተን ያመለከታችሁ በካምፓሱ ማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ እንዲታዩ፤
  3. በፈተና ጊዜ ሞባይል ስልክና ሳይንቲፊክ ካልኪዩለተር የማይፈቀድ መሆኑን እያሳወቅን፤

በተለያዩ ምክንያቶች እስከ አሁን ለ“GAT” ያላመለከታችሁ ተማሪዎች እስከ 27/01/2016 ዓ.ም እስከ 12፡00 ሰዓት ድረስ መመዝገብና በ28/01/2016 ዓ.ም የሙከራ ፈተና (Mock Exam) መፈተን የምትችሉ መሆኑን በድጋሚ እንገልፃለን፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ት/ቤት

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት