Print

እንግሊዝ ሀገር የሚገኘው የ''McGee Group'' ባልደረባ የሆኑት አቶ ሌም ብርሃኑ እና ሚስ ቤላ ቨርመንት/Ms Bella Vermunt/ በራሳቸው ተነሳሽነት ያሰባሰቧቸውንና ለአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መምህራንና ድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የሚያገለግሉ 100 የምኅንድስና ሳይንስ ዘርፍ መጽሐፎችን በስጦታ አበርክተዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

ከማክጊ ግሩፕ/McGee Group/ ጋር የተግባቦት ግንኙነት የተጀመረው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን/አሉምናይ/ ማኅበር ፕሬዝደንት በሆኑት በአቶ ኤርሚያስ ዓለሙ አማካኝነት መሆኑ የተጠቆመ ሲሆን በቀጣይም መጽሐፎቹ በዩኒቨርሲቲው ድኅረ ምረቃ ቤተ መጽሐፍት ለአገልግሎት ዝግጁ እንደሚደረጉ ተገልጿል፡፡

 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት