የ2014 ዓ/ም የ1ኛ ተርም የአዲስ ተመዝጋቢዎች የ1ኛ ሴሚስተር የርቀት ትምህርት የምዝገባ፣ የቲቶሪያልና የፈተና መርሃ-ግብር ከዚህ ቀጥሎ ባለው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት በተመዘገባችሁበት ማዕከል የሚከናወን መሆኑን እየገለጽን በጊዜ ሠሌዳዉ መመዝገብ ያልቻለ ተማሪ በቅጣት መመዝገብ የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

· ምዝገባ - ከታኅሣሥ 22–25/2014 ዓ/ም በአዲስ አበባ እንዲሁም ታኅሣሥ 25 እና 27 2014 ዓ/ም በአ/ምንጭ ማዕከላት ይሆናል፡፡

· የመጀመሪያ ዙር ቲቶሪያል - ጥር 28 እና 29/2014 ዓ/ም

· የ2ኛ ዙር ቲቶሪያል - የካቲት 26 እና 27/2014 ዓ/ም

· የማጠቃለያ ፈተና - መጋቢት 24 እና 25 2014 ዓ/ም

የተከታታይና ርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

ለተከታታይና ርቀት ትምህርት ተማሪዎች

የ2014 የ1ኛ ሴሚስተር የክፍያ መጠን ዝርዝር

ትምህርት ከፍል ተርም የሚወስዱት ክሬዲት መጠን የማመልከቻ (ብር) የምዝገባ (ብር) የትምህርት (ብር) የመመረቂያ ጽሑፍ ማማከሪያ (ብር) አጠቃላይ ክፍያ (ብር)

አካውንቲንግ እና

ፋይናንስ 1 11 50 50 935.00 1,035.00

ማኔጅመንት 1 10 50 50 850.00 950.00

ክፍያው በዩኒቨርሲቲዉ የባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000021480502 በማስገባት እና የውስጥ የገቢ ደረሰኝ በማስቆረጥ ለምዝገባ እንድትቀርቡ እናሳውቃለን፡፡

የተከታታይና ርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት