ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2009 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል

Friday, 12 August 2016 14:06

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2009 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ Click here to download the full information.

Read more: ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2009 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል

 

የመሳሪያዎቹ ተከላ በሰብል ምርት የበለጠ ውጤታማ ለመሆን ያግዛል

Wednesday, 03 August 2016 09:18

በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ የሚቲዮሮሎጂና ሃይድሮሎጂ ትምህርት ክፍል ሆላንድ ከሚገኘው ዋግኒንገን /Wageningen UR/ ዩኒቨርሲቲ የሚቲዮሮሎጂና የአየር ጥራት ትምህርት ክፍል ጋር በመቀናጀት በጋሞ ደጋማ አካባቢዎች የአየር ንብረት፣ የአፈር እርጥበትና የፀሃይ ጨረር መጠንን የሚለኩ ስድስት አውቶማቲክ መሳሪያዎች ተከላ አካሂዷል፡፡

Read more: የመሳሪያዎቹ ተከላ በሰብል ምርት የበለጠ ውጤታማ ለመሆን ያግዛል

የበዓሉ መከበር የአየር ንብረት ለውጥ እውነታዎች ግንዛቤን ያስጨብጣል

Thursday, 04 August 2016 00:00

ዓለም አቀፉ የሚቲዮሮሎጂ ቀን ‹‹Hotter, Drier, Wetter. Face the future.›› በሚል መሪ ቃል ሚያዝያ 14 /2008 ዓ/ም በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡

Read more: የበዓሉ መከበር የአየር ንብረት ለውጥ እውነታዎች ግንዛቤን ያስጨብጣል

 

የታዳጊ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን ተቋቋመ

Wednesday, 03 August 2016 09:16

የዩኒቨርሲቲው ስፖርት አካዳሚ በአርባ ምንጭና አካባቢዋ ከሚገኙ ቀበሌያት የተወጣጡና ዕድሜያቸው ከ17 ዓመት በታች የሆኑ 30 ታዳጊ የሴት እግር ኳስ ተጫዋቾችን የያዘ ቡድን አቋቁሟል፡፡

Read more: የታዳጊ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን ተቋቋመ

የመረብ ኳስ ዳኝነት ስልጠና ተሰጠ

Wednesday, 03 August 2016 09:15

የዩኒቨርሲቲው ስፖርት አካዳሚ ከጋሞ ጎፋ ዞን 15 ወረዳዎችና 2 ከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ 35 ሰልጣኞች ከግንቦት 6/2008 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 13  ቀናት  የመረብ ኳስ ዳኝነት ስልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: የመረብ ኳስ ዳኝነት ስልጠና ተሰጠ

 

Page 1 of 94

«StartPrev12345678910NextEnd»