አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ዲግሪ ነባር የክረምት መርሃ-ግብር ተማሪዎች ከየካቲት 14-19/2014 ዓ.ም ድረስ ቲቶሪያል የሚሰጥ ስለሆነ በየካምፓሶቻችሁ ተገኝታችሁ ገለጻውን እንድትከታተሉ ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

ማሳሰብያ፡-

ይህ ማስታወቂያ የ2013 ዓ/ም ባች የክረምት ተማሪዎችን አይመለከትም፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ