የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአርባምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኢንዲስትሪያል ግንኙነት አስተባባሪ አማካኝነት ከተለያዩ መንግስታዊ ከሆኑና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር የካቲትዐ4/2ዐዐ4 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ግንኙነት በሚል አውደራዕይ ተካሄደ፡፡ ለአውደራዕዩ ተሳታፊ የነበሩ ድርጅቶችና ተቋማቶች የየራሳቸውን ተወካዮች በመላክ ተሳታፊ ከነበሩ ፕሮጀክቶችና ተቋማቶች መካከል የደቡብ ውሃ ሃብት ቢሮ የግልገልግቤ ቁጥር3 የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የደቡብ ክልል የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቢሮ የአርባ ምንጭ ፋብሪካ የዲኤምሲ አርባምንጭ ሶዶ መንገድስራ ፕሮጀክት የአርባምንጭ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ የአርባምንጭ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ሌሎችም በተገኙበት ስለወደፊቱ እና አብረው በጋራ መስራት በሚቻልበት በዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውይይት አደረጉ፡፡

1. የአርባምንጭዩኒቨርሲቲየአካዳሚክጉ/ም/ፕ/ጽ/ቤትዶ/ርፈለቀወልደየስአውደራይዩንበከፈቱበትወቅት

2.አቶኤርሚያስአለሙየአርባምንጭዩኒቨርሲቲየአርባምንጭቴክኖሎጂኢንስቲትዩትተ/ዳይሬክተርስለዩኒቨርሲቲውእንዱስትሪግንኑኘትገለፃባደረጉበትወቅት