አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሁሉም መደበኛ እና መደበኛ ባልሆኑ የቅድመ-ምረቃና የድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች የተማሪዎች ቅበላ፣ ምዝገባ እና ትምህርት የሚጀመርበትን ቀን የተወሰነ በመሆኑ በሁሉም የትምህርት ፕሮግራሞች የ2015 ትምህርት ዘመን አዲስ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ፕሮግራም አመልካቾችን ጨምሮ ፦


1ኛ.  የቅበላ ቀን፦ ረቡዕ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም

2ኛ.  የምዝገባ ቀን፦ ኅዳር 1 - 2/2015 ዓ.ም ብቻ

3ኛ.  ትምህርት የሚጀምረው  - ሰኞ ኅዳር 5/2015 ዓ.ም
መሆኑን ዩኒቨርሲቲው  በአጽንዖት ያሳውቃል።

ማሳሰቢያ፦

1ኛ. ምዝገባ የሚፈፀመው በአካል በመገኘት ብቻ ይሆናል።

2ኛ. ከተጠቀሱ ቀናት ቀድመውም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማይቀበል መሆኑን ያሳውቃል።

                                                                                                                                                                       

            የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት