ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኘሬዝደንት እና በምክትል ኘሬዝደንት ማዕረግ የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ውድድር የቀረቡ ተወዳዳሪዎች የስትራቴጅክ ዕቅድ ገለፃ የሚያቀርቡት፤

  • ለኘሬዝደንትነት የሚወዳደሩ በ05/03/2015 ዓ.ም እና
  • ለውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተርነት የሚወዳደሩ በ06/03/2015 ዓ.ም

 ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናቶች ከጧቱ 2፡3ዐ ላይ በዋናው ግቢ መግቢያ በር አካባቢ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት