የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ በአርባ ምንጭ ከተማ ሲያካሂደው የነበረው ስብሳባ መጠናቀቅ ተከትሎ የስብሳበው ተሳታፊዎች አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እያከናወነ የሚገኘውን የእንሰት፣ የጫሞ ሐይቅን መልሶ የማልማት እና ሌሎች የምርምር ግኝት ውጤቶች የመስክ ምልከታ ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

በመስክ ምልከታው የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ልማት ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች፣ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝደንቶችና ም/ ፕሬዝደንቶች  ተገኝተዋል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

 

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት