- Details
የደቡብ ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ሐምሌ 19/2017 ዓ/ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ከፍተኛ ውድመት ለደረሰበት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ /ኦቶና / ሆስፒታል ነሐሴ 3/2017 ዓ/ም 6 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የደቡብ ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ /ኦቶና/ ሆስፒታል የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከአርባ ምንጭ መካነ ኢየሱስ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በኮሌጁ የ3 ወር አጫጭር ሥልጠና ለሚወስዱ በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገኙ ሠልጣኞች የፀሐይ ኃይል ቴክኖሎጂ ዲዛይን፣ ጥገና እና ዕቅድ ዙሪያ ነሐሴ 2/2017 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
Arba Minch University (AMU) held Editorial Board Meeting convened by the Publication, Documentation, and Dissemination Directorate under the auspices of the Vice President for Research and Cooperation, on July 29, 2025 at Senate Hall. This significant gathering aimed to assess the performance of existing journals, strategize for the upcoming 2025/26, and bolster the university's publication framework to foster impactful research and development. Click here to see more photos.
Read more: AMU Holds Editorial Board Meeting to Advance Journal Accreditation and Research Impact
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የውኃ ሀብት ምርምር ማዕከል አሜሪካ ከሚገኘው "WSSC" የተሰኘ ተቋም ጋር በመተባበር ከሐምሌ 28-29/2017 ዓ/ም "Understanding and Managing Disinfection Byproducts (DBPS) in Drinking Water" በሚል ርእስ ዓለም አቀፍ የንጹሕ መጠጥ ውኃ አጠባበቅ ላይ ያተኮረ ዐውደ ጥናት አካሂዷል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ዓለም አቀፍ የንጹሕ መጠጥ ውኃ አጠባበቅ ስታንደርድ ላይ ያተኮረ ዐውደ ጥናት ተካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ትምህርትና ሥነ ባህርይ ሳይንስ ት/ቤት 2ኛ ዙር ሀገራዊ የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ልዩ የክረምት መርሐ ግብር የአቅም ማጎልበቻ የአሠልጣኞች ሥልጠና ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም በይፋ ተጀምሯል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: 2ኛ ዙር ሀገራዊ የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ልዩ የክረምት መርሐ ግብር የአቅም ማጎልበቻ የአሠልጣኞች ሥልጠና በይፋ ተጀመረ


